በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን የገጠር ኮሪደር ሞዴል ማዕከላትና የሌማት ፕሮግራም የወተት ላሞችና የዶሮ እርባታ ጉብኝት አድርገናል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን የገጠር ኮሪደር ሞዴል ማዕከላትና የልማት ፕሮግራም የወተት ላሞችና የዶሮ እርባታ ጉብኝት አድርገናል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስልጤ ዞን የገጠር ኮሪደር ሞዴል ማዕከላትና የሌማት ፕሮግራም የወተት ላሞችና የዶሮ እርባታ ጉብኝት አድርገናል። እየተሰሩ ባሉ ስራዎች በጣም ተደስተናል።
ለህዝባችን ደግሞ ልምድ ሊሆን የሚችል ውጤታማ የልማት ስራዎችን መመልከት ችለናል።
ስልጤ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ዘይኔ ቢልካና የዞኑ አመራሮች በሙሉ ላደረጋችሁልን አቀባበል ስለሰጣችሁኝ ፍቅር ክብርና ለላቀ መስተንግዶ በራሴና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥትና ህዝብ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
anti Itiyopiyak Silte Rasut abne gufnet axcih Barri Corriderih fanteyna kee Leemat Programih Xaloottih fantey Canti Laa kee Dorrahi midirih aroocat abne gufnet kaxxam ruffa inne.
Qafarah kaadu abak raag takkem xiqta xaloot le Daddos tamoomi kinnim nabalu xiqne.
Silte Rasuk Xinto Saqal kee Rasi Miraacinni inkih Buxa mariinol konnabnal massakaxxal neh aben garayu kee Qibnaytiinoh Kulsa le Gadda keenih gacisna, Qafar Doolat kee Qafar ummattah migaaqal.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *